"... ይኽ አስደናቂው የሰው ልጆች መልክ ነው! ፍቅር...ተስፋ... ትዝታ... ክፋት... ደግነት... ኹሉም፥ በኹሉም ዳናዎች ላይ ታትሞበታል። ደራሲው ቁስሌን አለዝቦ ቢያቀርብብኝም ታሪኩን ግን ደስ ብሎኝ አንብቤዋለኁ። በ 'ሎሚ ጭማቂ ትዝታ' በኩል ብኮላሽም ዳግም ዐዲሲቷን የነፃነት ነብይ ወክዬ ሰይፌን እመዝዛለኁ። እስከዚያው ግን እዚኽ ድረስ ልሸኛችኁ..." ማክዳ ስዩም ('የሎሚ ጭማቂ ትዝታ' መጽሐፍ ዋና ገጸ - ባሕርይ)
Prijshistorie
* Prijshistorie bevat geen data van Amazon, Amazon Marketplace.
Prijzen voor het laatst bijgewerkt op: